nebilnur

nebilnur nebilnur

 • 30
 • 9 مليون
YELOOOOO My Name is Nebilnur and I make videos

فيديو

12:55ምስጋና
ምስጋናعدد المشاهدات 57 ألف8 ساعات قبل
27:00ጓደኞቼ ጠሉኝ!
ጓደኞቼ ጠሉኝ!عدد المشاهدات 203 ألف7 أيام قبل
15:26ወንድሜ
ወንድሜعدد المشاهدات 128 ألف14 أيام قبل
16:34ዘፈን ዘፈንኩ nebilnur ft Dave on the Track
ዘፈን ዘፈንኩ nebilnur ft Dave on the Trackعدد المشاهدات 97 ألف21 أيام قبل
16:11መክሊት ምን ነካት?
መክሊት ምን ነካት?عدد المشاهدات 170 ألف21 أيام قبل
15:05አንተዋወቅም ለካ!
አንተዋወቅም ለካ!عدد المشاهدات 211 ألف28 أيام قبل
12:25ሁላችንንም የከበደን ነገር!
ሁላችንንም የከበደን ነገር!عدد المشاهدات 107 ألفأشهر قبل
17:13የ መክሊት እና የ አቤል ነገር
የ መክሊት እና የ አቤል ነገርعدد المشاهدات 188 ألفأشهر قبل
14:50መክሊት አረጀች!!
መክሊት አረጀች!!عدد المشاهدات 152 ألفأشهر قبل
21:40ልደታቸውን ፓርክ ውስጥ አከበርንላቸው
ልደታቸውን ፓርክ ውስጥ አከበርንላቸውعدد المشاهدات 204 ألف2 أشهر قبل
17:58እንደዚም መፈጥፈጥ አለ ለካ
እንደዚም መፈጥፈጥ አለ ለካعدد المشاهدات 108 ألف2 أشهر قبل
14:48መቅዲ ፍቅረኛ የማትይዝበት ምክንያት
መቅዲ ፍቅረኛ የማትይዝበት ምክንያትعدد المشاهدات 199 ألف2 أشهر قبل
15:18የ መንዝ ቆይታ
የ መንዝ ቆይታعدد المشاهدات 110 ألف3 أشهر قبل
12:28ጉዞ ወደ መንዝ..ክፍል 1
ጉዞ ወደ መንዝ..ክፍል 1عدد المشاهدات 115 ألف3 أشهر قبل
10:22በ አቤል ልደት ሬስቶራንት አበላሸን
በ አቤል ልደት ሬስቶራንት አበላሸንعدد المشاهدات 198 ألف3 أشهر قبل
12:36ኩኪ ላይ ተጫወተባት
ኩኪ ላይ ተጫወተባትعدد المشاهدات 91 ألف3 أشهر قبل
14:24ለካ እንደዚ ፈሪ ናቸው
ለካ እንደዚ ፈሪ ናቸውعدد المشاهدات 206 ألف4 أشهر قبل
13:13ስሟን ወደ "ሽሮ" ቀየረችው
ስሟን ወደ "ሽሮ" ቀየረችውعدد المشاهدات 158 ألف4 أشهر قبل
18:32የአብዱ አድናቂዎች ስጦታ ሰጡት
የአብዱ አድናቂዎች ስጦታ ሰጡትعدد المشاهدات 86 ألف4 أشهر قبل
12:52ዶክተሯ በስህተት ጥርሴን ፈነቀለችው
ዶክተሯ በስህተት ጥርሴን ፈነቀለችውعدد المشاهدات 130 ألف4 أشهر قبل
10:39የጫካ ቆይታችን
የጫካ ቆይታችንعدد المشاهدات 159 ألف5 أشهر قبل
13:54መቅዲ ታመመች!
መቅዲ ታመመች!عدد المشاهدات 128 ألف5 أشهر قبل
14:21የእህቴ እና ጓደኛዬ ሰርፕራይዝ
የእህቴ እና ጓደኛዬ ሰርፕራይዝعدد المشاهدات 229 ألف5 أشهر قبل
16:15ከ መቅዲ ጋር ፀብ | ቀረፃ መሀል
ከ መቅዲ ጋር ፀብ | ቀረፃ መሀልعدد المشاهدات 449 ألف5 أشهر قبل
13:00ዘቅዝቀው ሊደፉኝ
ዘቅዝቀው ሊደፉኝعدد المشاهدات 129 ألف6 أشهر قبل
12:33በ 2 ሳምንት 11ኪሎ ቀነሰች
በ 2 ሳምንት 11ኪሎ ቀነሰችعدد المشاهدات 79 ألف6 أشهر قبل
12:03የመቅዲ ሞያ በኢክራም ሲገመገም
የመቅዲ ሞያ በኢክራም ሲገመገምعدد المشاهدات 115 ألف6 أشهر قبل
16:21መቅዲ እና እኔን አንቋሽሾ ከስቱድዮ አባረረን!
መቅዲ እና እኔን አንቋሽሾ ከስቱድዮ አባረረን!عدد المشاهدات 170 ألف6 أشهر قبل
12:29እስቲ ተዋወቋት!
እስቲ ተዋወቋት!عدد المشاهدات 332 ألف6 أشهر قبل

تعليقات

 • ቆይግን ሥጋው የክርሥቲያን ነው የሞሥሊም እ

 • Nebilo 😊😍 enkwan des alek betamm des blonegal

 • እንዴት ናቹ

 • የ ሰውን መንፈስ ታድሳላችሁ, ሁሉንም ነገር ለ ግዜው ታስረሱናላችሁ. 😘

 • Ekeramen endane yemewedat like like

 • እንኳን ደሳለህ። እኔግን መቸነው መቶሺእምገባው አይ አለመታደል

 • Mekitaaa fetari yesetenen enamesegen haaaahaaaaaaa

 • nebilo abatachn yemechamechsh esti nebilon metlu like share benchl demo 1m lemasgebat subscribe

 • በጣም ነዉ የምከታተልህ ጎበዝ የጓደኛ የእህት ፍቅር ፍቅራቹ ሳያጎብጠን አይቀርም ይመቻቹ እስቲ የበጎ ስራ ስራ አጋጣሚ ይሁን አይቼ አላቅም አንዳድ ክሪስቲያን ዩቱበሮች ሙሲሊም ክሪስቲያን ሲረዱ አያቸዋለሁ እስቲ አንተም አንድ ክሪስቲያን ቤት ሂዱና የሄን ppl አስደምማቸዉ 🙏 Ramadan Kareem you guys love you much ❤

 • congara nebilo ♥

 • Bchegnnet endayisemat wedjewalew

 • ዊ ኢክሩ ስወዳት ደርባባያ ድምፆ ይደላኛል ቀልዷ አረ ኢክሩያ ስንቱን ዉድድድድድድ

 • እኔ ነኝ ተዉ አትካደኝ ነቢል እስኪ ፌመስ አድርገኝ ስንት አመቴ ዩቱብ ስከታተል አንድም ነገር አያመልጠኝም በመኮመንት አንደኛ እስኪ ይለፊልኝ

 • አይ ነቢሎ

 • ፀጉርህ አድጓል ከኮፒው ነቢል ወደ ኦርጅናሉ ነቢል ተመልሰሀል በተረፈ በርታ ብሮ እሮመዳን ሙባረክ

 • ነቢልዬ ከዚ በላይ ይገባአል ምትገርሙ ጀማዎች ናቹ አይለያቹ keep it app❤️

 • ሀሀሀሀሀሀሀሀ ምድነው የምትበሉት አሜሪካ ምታው ምታው አለኝ አለ ሀሀሀሀሀሀሀ

 • አዲስ ነገር መስራት አቁመሀል ምንድን ነውራም ፊትክ ወደድሮው ቦታው እስኪመለስ ነው

 • ነቢል ግን ፈታ ያልክልጅ ፈታነዉ ምታረገዉ ጋደኛህ ብሆን ደስ ይለኘነበር በህትነት አትጫጩ ደሞ ክክክክክክ

 • Ene neg enen gabzegn

 • Tsom endet new

 • Bro ተመሳሳይ እጣ ላይ ነን እኔም ተቆርጬ life hard

 • በጣም ትንሽ ነዉ እደናተ ስራ ምርጥ ጀማ

 • Tsimh kemechew adgo new😂😂😂😂ahun tnsh sew eyemeselk new eyetemelesk new ymesgen😂😂 Anw congrats

 • ነቢሎዬ ይገባካል ከዚህ በላይ በርታ እንኳን ደስ ያለክ የምትመቹ ጀማ ናቹ ግሩፓቹ በርታ. 😍💟

 • Ekrew yenie wed neblu enkewan des alh

 • እንደኔ ነቢል የናፈቀው የድሮው ነቢል 😂😂😂😜ረመዳን ሙባረክ🌙 ነባ ❤

 • ክክክክክክክ ቁሞል

 • ኧረ ወይኔ በሳቅ አቤልየ የኔ ሚስኪን😂😂😂😍ሥወዳቹህ😍😍😍😍😍😍😍

 • እንደምከታተላቹ ያወኩት ዛሬ ነው አንድ ስራክ አላለፈኝም☺️

 • ነቢሎዬ ረመዳን ከሪም ተናፍቃችኋል😘

 • Ur still cute &pretty....ena enkuan adereseh!!!

 • እኔ ፍራንክ መሆኑን እያወኩ አለወስኩ እጭ

 • ነብላ ስንት ነው ግን ሂሳቡ

 • Omg mnw mnw nebil 🤪😰🤯😨😯😯😯😲😲😲😁😁😁

 • መሸአላ ደስይላላ

 • ወደ ኦርጅናሉ ነቢል እየተመለስክ ነው ትንሽ ነው የቀረህ ያው ፀጉርህና ፅምህ እየደደገ ስለሆነ

 • Be Guadegnnetachu betam ekenalew 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

 • የፍጣረ ያለህ ጀማውቸን አሰናፍቁኝ በማረም

 • እብድ የሆንክ ልጅ👌👌👌

 • :)

 • Mekelit betam new metemechegn I like her very much so please make more video with her

 • Hellooooo congra nablo

 • ረመዳን ከሪም ነቢሎ

 • On 17:20 I be like🤔🤐😐😬🥶😳🤣🤣😂

 • እንኳን ደስ አለህ

 • Atorora setilu mayet efelgalw hulachihum tsomu sayalk befit lek ende misraku ethiopia min tlalek?

 • እኔም ዛሬ ሰብስክራብ አደረኩህ በርታ😍

 • ሞክሼ 😁

 • Edaw setameru eko

 • እኔ የምልክ ነቢል እንዴት ነው የቪዲዮ ኢዲተር ሶፍትዌር ማግኘት የሚቻልው?? ወይንም አንተ የምትጠቀመው ምን አይነት ነው?!

 • መቅድ ❤️❤️❤️

 • ነቢሎ ምርጥ ሰው ይገባሀል

 • ጓደኞችህን አመስግን ነቢሎ

 • ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ነብሎ በርታልን

 • Congra ነባዬ የኔ አዝግ ምርጤ ይመቻቹ በርቱልኝ😍😍😍💪

 • በ 1ቀን 101 ገባክ እኮ ነቢሎዬ እንኳን ደስ አለክ ረመዳን ከሪም ወንድማችን

 • የ አቤላን "አብረን እንገናኝ " እስካሁን አላየሁትም ነበር he made my time specially his facial expression.....

 • የነቢል ቤተሰቦች ላይክ

 • Mekeber efelgalew alalem 😂🤣😂remedann mubarek Nebilo .ygebakal

 • እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ከጓድኞችህ ጋር ሰላማችሁ ይብዛልን ውድ ኢትዮጵያዊያን ናችሁ 💚💛❤

 • Ye ewnet ene negn

 • እንኳን አደረሰህ ረመዳን ከሪም ኮንግራ ለ መቶሺህ መንገድ ፊት

 • Weyna nebill mekdiii gn betam new yasazench tolo asedegew demo

 • Bel tolo hideh fade tekoretew

 • Abet ye fitegnaw tsimihin betelachew asebkut

 • Enkuan dess aleka nabil betam teketatyika nega gin subscriber alrekuham nebar ahun argichekalehu

 • ኧረ ትመሳሰላላቹ

 • Are bro tolo tolo lekeke nafeken eko

 • ሰላም ለሀገራችን🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ ስራወቼን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤️... አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉኝሰላም ለሀገራችን🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ ስራወቼን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤️... አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉኝ

 • Nebiloo habibii congra🎉🎉😂

 • Live መቼ ትገባለህ

 • ታድለሀል ባክ

 • Congregation nebil you diserve it

 • ነቢል አሏህን ፍራ ከሀጅ ነቢይ ሴቶች እየተቃቀፍቅ ከማይፈቀዱልህ ሴቶችጋር ለምን ትቀላቀላለህ ቅድሚያ ለዲንህ ቦታስጥ ዲንህን የሚያዝህን ተግብር የሚከለክልህን ተከልከል አተ ወጣትነህ ዲንህን መካደም አለብህ ባተ ብዙ እጠብቃለን ድንህን ተምርህ ብታስምር ላተ የተሻለነው ان تنصروا الله ينصركم ويثبت اقدامكم አሏህን ብትረዱት ይረዳቹአል ይህማለት ዲናችንን ነው እጂ አሏህ ከኛምንንም አይፈልግም ላኪን ዲናችንን ስንካድም ስንማር ስናስተምር አሏህ ሱብሀነሁተአላ ይረዳናል ዲን መተዋወስነው ዲን ነሲሀነው እና ወድሜ ተውበት አድርገህ ወደአሏህ ተመለስ ለብር ብለህ አሏህን የሚያስቆጣ ስራ አትስራ የወድልጂ ውበቱ ዲኑን አውቆ ማሳወቁነው

 • ተው ግን ተው አታጓጓኝ

 • Inenim subscribe Argugn

 • Wow