SBA Babba

SBA Babba SBA Babba

 • 30
 • 46 مليون
ሰላም ውድ የ SBA Babba AR-one channel ቤተሰቦች እኔን በግል ማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን የ ፌስቡክ እና የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ያገኙኛል

አስተማሪ ነገሮች እና አዝናኝ እንዲዩም ልዩልዩ ነገሮችን እና ቀርብሎታለን እያስተማረ የሚያዝናና ከናንተ ሚጠበቀው ቀዩዋን ሰብስክራይብ ምትለውን ብቻ መጫን በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ!!

فيديو

10:08ሱመያን ፕራንክ ሜካፕ ስትለቀለቅ ጉድ አደረኳት
14:35አብዲ ቆጥሮ ማይጨርሰውን ብር አገኘ
አብዲ ቆጥሮ ማይጨርሰውን ብር አገኘعدد المشاهدات 8 ألفأشهر قبل
14:31መሞሸር የናፈቀው ምርጥ ሰርግ
መሞሸር የናፈቀው ምርጥ ሰርግعدد المشاهدات 6 ألف2 أشهر قبل
8:39አገሩን ማየት የናፈቀው
አገሩን ማየት የናፈቀውعدد المشاهدات 11 ألف3 أشهر قبل
14:28ሡመያን ፕራንክ አረኳት ሰኢድ ኢትዮጵያ ሲሄድ ታሰረ
14:51አደራ አሳዛኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6
አደራ አሳዛኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6عدد المشاهدات 27 ألف4 أشهر قبل
14:34አደራ አሳዛኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 5
አደራ አሳዛኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 5عدد المشاهدات 21 ألف5 أشهر قبل
13:46አደራ አሳዛኝ ድራማ ክፍል 4
አደራ አሳዛኝ ድራማ ክፍል 4عدد المشاهدات 30 ألف5 أشهر قبل
12:42አደራ አሳዛኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 3
አደራ አሳዛኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 3عدد المشاهدات 66 ألف6 أشهر قبل

تعليقات

 • ሰላም ያገር ስዎች ዋውውው ስይድ ምርጥ ባል ነህ👏👏

 • ሳሚያየ ስወድሽ

 • ሱመያየ እንኮን ደስ ያለሽ

 • አብዲ ሁሌም ና

 • Sumayya and said woliin umurii dheeraadha bayyeen isiin jaallaadha 💗

 • Maashaa Allah bayyee namati toltaan woliin umurii dheeraadha kennaan Ummu kanuus hunda calaa nagamachise galatomii qaalii namaa 🌹👏👏👏👏👏

 • አብድ ጥሩ ሰው

 • ይሄ ባለ መነጠሩ አይስቅም እደጨት ቁሞ ክክክክከ

 • ማሻአላህ

 • ማሻአለህ ምርጥ በል ምርጥ ገደኘ አለህ ይጫምርለቹ

 • መነፀር የለበሠዉ ልጂ ጋርድ ነዉዴ ሀጉኑ ያለዉን ልጂ ጎንጦ ጎዴለዉኮ አሥተያየቱ አቆቆሙ ያሥፈራል ቂም አለበት መሠል

 • በጣም ጥሩ ሚስት ነው ያለችህ የምትጨነቀው ስለምትወድህ ነው አብዲ በጣም የሚያስቅ ልጅ ነው በደንብ ነው ሱመያን ያገኘሃት በሳቅ ነው የገደልከን😂 በርታ

 • ወፋራሙ ልጂ ግን ምን ሁኖነዉ አልተደሰተም

 • RIP Amarici

 • Bertu arif tmhrt new

 • ማሻአላህ

 • ክክክክ

 • ሀራም

 • Sewuywu meden newu ayisekem eda men yimeselal siyaseferara malta bodi gardu

 • ዋው ደስ ይላል በርቱ በአድ ኖሮ ለዘላለም

 • ማነዉእደኔ ያብድ አማረኛ የሚያስቀዉ

 • ማሻ አላህ ለዉጥማ አለ ወንዶች ጋ ኧረ ልብ እየገዙ ነዉ ወንዱ ሁላ ማሻ አላህ ወልዳችሁ የምትስሙ ያድረጋችሁ

 • ደስስትሉ በውነትታስደስታላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

 • ድስ ስትሉ አው ተስጣጡ በጣምድስይላል

 • የውነትጋርድነውግን ሲያስፈራ

 • Wollahi Bilahi jalallaa siin waaliifi Qabidani Baaye'ee baaye'ee Nama Hawatta Wollahi Rabbiin Akkassumalee Dabale Dabale walitii siin haa jalatuu 💋💋❤️❤️ Kenna Ummu Kanus fi kennaa Kulani Tokkoffaa❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Mustarya Habibatii 💋💋Kenna kee adda Masha'Allahaa Masha'Allahu Tabarakallah 💕💕💕

 • መሸአላህ በጣአምደሥይላል

 • ኦረ አማረኛ አብዶ

 • መነፅር ያደረገው ልጀ ምን ሆነህ ነው የተናደደ ይመሰላል ወንዶች ቅናት ያለባችሁ ይመሰላል ሴቶች ማሻ አላህ

 • Mashaa Alhaa

 • ማሻአላህ

 • Woyi marru na kofalchise 😅😅

 • ዉንድም ከይቅርታጋር እኔ አድስ ይትበር ነበርኩ ግን ኮሜት በግድ ነው የሚከፍተዉ ያልተሞላ አለዉ መሰል

  • @SBA Babba የመደመራ ወን ሳደርገዉ ይዘጋብኛል ሁለተኛዉ ይከፍታል ሃተ ሰይስክራይቤንም ያነሳብኛል

  • የ ልጅ እና የ አዋቂ የሚለውን አስተካክለሽ ሙይው

 • መሻ አላህ እንኳን ደስ ያላችሁ

 • ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ ሱሱየ እወድሽ አለሁኮ

 • Masha.alaaaa

 • መነፅር ያደረገው ሰውየ ጋርድ ነው እዴ አያወራ አይስቅ አያጨበጭብ ምነው አኮረፈ። ሱምያን ተቀድሞ እንዳይሆን😂😂😂😂😂😂😂😂

 • ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ አይለያችሁ እሥከመጨረሻው

 • ምን ይመስላል አድ ግዜ እንኳን ፍገግ ሳይል አለቀ ፍገግታ ሰደቃ ነው ብለዋል ውዱ ነብያችን

 • ማሻ አላህ ማብሩክ

 • ወወወ ደስ ይላል ፍቅራችሁ እስከ ፍጻሜ ያድርግላችሁ ፈጣረ፪ ባለመነጸሩ ወንድም አይናገርም እንዴ እጁን አጣምሮ ጸጥ አለ ክክክክ እያሰበ ነው ለሚስቱ

  • ክክክ፣ጋርዲነዉ፣ማዉራት፣አይቻልምምም፣ክክክ፣

 • ረመዳን ሙባረክ

 • ማሻ አላህ ጋዳኘ ማለት እንድ ነው ማብሩከ

 • ማሻ አላህ ዳስስስታቹ ዳስታችን ነው

 • Ye shorba maxaca jedhe abdinis kolfan najesusati barana kahaqim balay kkkkkj

 • Abban afnan malif akkati dhabata silaa kkkkkk wayiii

 • ፍቅር ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤🍾🍾🍾🍾🍾

 • Mashaa Allah Mashaa Allah

 • ባለ መነፀጉ ጋርድ ነው እንደ ?

 • مشاءالله تبارك الله Betam dassi yelal allaahi,rabbin jalaala irra siinf hadabaalu insha allaah💚

 • 👌👌👌👌👌👌👌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤

 • Masha allah sayo sumayaye Allah fkrachun yecemiralachu betam dessss yemilu balina misiti

 • Mashallah በጣም ደስ ትላላቹሁ እንደዚህ ነው አላህ የሚወደው ሰው በዘር ሳይከፋፈል ሳይጠላላ በፍቅር መኖር ሱመያ ባልሽ ባልሽ ነው ግን ሌሎች ጎደኞችሽ የሰጡሽ ስጦታ የሁሉም በጣም ቆንጆ ነው በበለጠ ግን ኡም ካኑስ ቁርአኑና መስገጃውን የሰጡሽ Mashallah በጣም ደስ የሚል ነው አላህ ሁላቹሁንም ፍቅር ሰላም ደስታ ይስጣቹሁ በፍቅር አብሮ ያቆያቹሁ

 • Wawawww mashallah mabruk summya

 • Wow sumeyaa yegebatal

 • 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

 • ሶፍዋን ጥሩ ጋርድ ይወጣሀል

 • Kkkkk

 • ደስ ስትሉ 😍😍😍👍👍👍

 • ማሻ አላህ ስጦታፍቅር ይጨምራል

 • Mashallah gin inen yegerwmegn mindinew ke seyid gon yale sew bodiy gard new indee kkkkkkk

 • ማሻአላህ

 • ዋናው ፍቅር ነው

 • ማሻአላህ መብሩክ ሡመያ

 • Safwaan gaardii ajjaa'ibaa fakkataa

 • ዋው ሱመያ የእኔ ማር ይገባታል ታምራላችሁ ሰይድ አላህ ፍቅር በፍቅ ይጨምርላችሁ

 • ማሸአላ

 • Waawu baayyee bareedaa dha

 • አብዲመልካምሰው የሰውደስታእደሚያስተውያስታውቃል

 • ፈጣሪ አይለችሁዉ ሁሌም ፍቅር ይስጣችሁ ይገሬ ልጆች በጣም ታምራላች ፍቅራቹሁ በጣም ደስ ይላል

 • 😍😍😍😍😍😍😍😍

 • ሰይዶ ከጎንህ ያለው ጋርድ ነውዴ ያስፈራል ክክክክክ

  • ክክክክክክ ያስብላል ወንኔ በሳቅ ሳልፈልግ አሳቅሽኝ እሱም አስመሠለው አቋቋሙ

 • መነጠርየለበሰውሰውየ ምድነውነገሩ

  • ጋርዲ፣እሚባል፣

 • ማሻ አላህ ልጁ ግን ቦድጋርድ መሆኑ ነው ሀሀሀሀ

 • Wawwww betam betam new des yemtlut betam tmrlchu ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

 • hhhhhh

 • ማሻአላህ ደስስትሉ

 • Well come እንኳን ደህና መጡ

 • ማሻ አለህ ማሻ አለህ ባጠም ደስ እለል ባዝህ ቀጥሉባት ሰይድ ምርጥ ሰው ናህ